አማ
ዋጋ ይጠይቁ
መነሻ / አገልግሎቶች / ባነርና ሮል-አፕ

ባነር፣ ሮል-አፕና ባክድሮፕ በአዲስ አበባ

ለስብሰባ፣ ለኤግዚቢሽን፣ ለምርቃትና ለሱቅ ፊት ለፊት የሚሆኑ ትልልቅ ህትመቶች፤ በ1–3 ቀን ይደርሳሉ።

1–3ቀን
1440dpi ጥራት
1+ከአንድ ፍሬ
Proof · rootsprint.art
የምንሰራቸው

ለየትኛው ዝግጅት?

ቦታውንና የዝግጅቱን አይነት ይንገሩን፤ መጠኑን እንመክርዎታለን።

ፍሌክስ ባነር

ለውጭ ግድግዳና ለመንገድ ዳር፤ ዝናብና ፀሐይ ይቋቋማል።

ሮል-አፕ

85×200 ሴ.ሜ፣ ከቦርሳው ጋር፤ በደቂቃ ይቆማል።

ባክድሮፕ

ለፕሬስ፣ ለምርቃትና ለፎቶ ቦታ፤ ሎጎዎ ተደጋግሞ ይታተማል።

ስቲከርና የመስታወት ህትመት

ለሱቅ መስታወት፣ ለመኪናና ለግድግዳ።

ዝርዝር መረጃ

መጠንና ጊዜ

ፋይልዎን በPDF ወይም በከፍተኛ ጥራት ምስል ይላኩ፤ ከሌለዎት ዲዛይኑን እንሰራለን።

ምርትቁሳቁስየተለመደ መጠንጊዜ
ፍሌክስ ባነርፍሌክስ 440 ግ1×2 m – 5×10 m1–2 ቀን
ሮል-አፕPVC ከአሉሚኒየም መቆሚያ ጋር85×200 cm1–2 ቀን
ባክድሮፕፍሌክስ ወይም ጨርቅ ከፍሬም ጋር2×2 m – 3×6 m2–3 ቀን
የመስታወት ስቲከርቪኒል / ዋን-ዌይ ቪዥንበልኬት1–3 ቀን
የሰራናቸው

ባነሮችና ሮል-አፖች

ፎቶዎቹ ሁሉም በቡድናችን የተሰሩ ስራዎች ናቸው።

ሮል-አፕ
የዝግጅት ባነር
ሮል-አፕ
ሮል-አፕ
ጥያቄዎች

ብዙ ጊዜ የሚጠየቁ

በአንድ ቀን ይደርሳል?

ፋይሉ ዝግጁ ከሆነ ብዙ ባነሮችና ሮል-አፖች በዚያው ቀን ይደርሳሉ። በቴሌግራም አስቀድመው ይጠይቁ።

የሮል-አፑን መቆሚያ እንደገና መጠቀም እችላለሁ?

አዎ፤ አዲሱን ህትመት ብቻ በማሳተም መቆሚያውን ደጋግመው መጠቀም ይችላሉ።

ባነሩን ትሰቅሉልናላችሁ?

አዎ፤ በአዲስ አበባ ውስጥ በተጨማሪ ክፍያ እንሰቅላለን።