አማ
ዋጋ ይጠይቁ
መነሻ / አገልግሎቶች / የወረቀት ህትመት

ቢዝነስ ካርድ፣ ብሮሸርና ሜኑ ህትመት

ከ100 ቢዝነስ ካርድ እስከ 10,000 ብሮሸር፤ በጥሩ ወረቀት፣ በትክክለኛ ቀለም።

1–5ቀን
100+ቢዝነስ ካርድ
CMYKትክክለኛ ቀለም
Proof · rootsprint.art
የምንሰራቸው

የምናትማቸው

ለንግድ፣ ለሬስቶራንት፣ ለቢሮና ለዝግጅት።

ቢዝነስ ካርድ

ማት፣ አንጸባራቂ ወይም ልዩ ወረቀት፤ በሁለቱም በኩል።

ብሮሸርና ፍላየር

ታጣፊ ብሮሸሮችና ለማስታወቂያ የሚታደሉ ፍላየሮች።

ሜኑ

ለካፌና ለሬስቶራንት፤ ላሜኔትድ ወይም በደብተር መልክ።

የቢሮ ህትመቶች

የደብዳቤ ራስጌ፣ ፖስታ፣ ደረሰኝ፣ ካሌንደርና ስቲከር።

ዝርዝር መረጃ

ወረቀትና ጊዜ

የወረቀት ናሙና ማየት ከፈለጉ ይንገሩን፤ ፎቶ እንልክልዎታለን።

ምርትወረቀትብዛትጊዜ
ቢዝነስ ካርድ300–350 gsm100 – 5,0001–3 ቀን
ፍላየር130–170 gsm500 – 20,0002–4 ቀን
ብሮሸር150–200 gsm200 – 10,0003–5 ቀን
ሜኑ300 gsm + ላሜኔሽን10 – 5002–4 ቀን
የሰራናቸው

የወረቀት ስራዎች

ፎቶዎቹ ሁሉም በቡድናችን የተሰሩ ስራዎች ናቸው።

ቢዝነስ ካርድ
Sunland Hotel
ሜኑ
ፖስተር
ቢዝነስ ካርድ
ኮስተር
ጥያቄዎች

ብዙ ጊዜ የሚጠየቁ

ዲዛይኑን ትሰሩልኛላችሁ?

አዎ፤ ዲዛይኑን ሰርተን ከማሳተማችን በፊት እንዲያጸድቁ እንልካለን።

ቀለሙ ልክ በስክሪኑ እንዳየሁት ይወጣል?

በCMYK እናትማለን፤ ለብራንድ ቀለም ትክክለኛነት ከትልቅ ህትመት በፊት ናሙና እናሳያለን።

ትንሽ ብዛት ታትማላችሁ?

አዎ፤ ከ100 ቢዝነስ ካርድ እና ከ10 ሜኑ ጀምሮ።